ቻይና የዩክሬን ግጭት በፖለቲካዊ መፍትሄ መፈታቱን ትደግፋለች ሲሉ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱቻይና የዩክሬን ግጭት በፖለቲካዊ መፍትሄ መፈታቱን ትደግፋለች ሲሉ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ
ቻይና የዩክሬን ግጭት በፖለቲካዊ መፍትሄ መፈታቱን ትደግፋለች ሲሉ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 01.04.2025
ሰብስክራይብ

ቻይና የዩክሬን ግጭት በፖለቲካዊ መፍትሄ መፈታቱን ትደግፋለች ሲሉ የቻይና ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ተናገሩ

የቻይና የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ዋንግ ዪ ቤጂንግ የዩክሬን ቀውስ በንግግር እና ድርድር መቆም እንዳለበት በተደጋጋሚ ስትገለፅ እንደነበር ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ልዩ ቃለ መጠይቅ አጽንኦት ሰጥተዋል።

"ሰላም ተቀምጦ አይገኝም፤ ጥረት ይፈልጋል" ሲሉ ዋንግ ተናግረዋል።

የሩሲያን የመደራደር ፍላጎት ያወደሱት የውጭ ጉዳይ ሚኒስተሩ፤ ቻይና ለሁሉም የሰላም ተነሳሽነቶች ያላትን ድጋፍ በማረጋገጥ፤ በዩሬዥያ እና በዓለም ዙሪያ መረጋጋትን የሚያመጣ ፍትሃዊ እና ዘላቂ ስምምነት እንዲደረግ ጥሪ አቅርበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0