የ40 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ቡጢኛ ገብርኤል ኦላንሬዋጁ በቦክስ ግጥሚያ መኻል ህይወቱ አለፈ

ሰብስክራይብ

የ40 ዓመቱ ናይጄሪያዊ ቡጢኛ ገብርኤል ኦላንሬዋጁ በቦክስ ግጥሚያ መኻል ህይወቱ አለፈ

ቡጢኛው አክራ ውስጥ ከጋናዊው ጆን ምባኑጉ ጋር የቀላል ሚዛን ፍልሚያ እያደረገ በነበረበት ወቅት በ3ኛው ዙር ራሱን ስቶ እንደወደቀ ተዘግቧል። የድንገተኛ ህክምና ቢደረግለትም ከ30 ደቂቃ በኋላ በጋናው ኮርሌ ቡ ሆስፒታል ህይወቱ ማለፉን የጋና ቦክስ ባለስልጣን አስታውቋል።

የኦላንሬዋጁ ሪከርዶች፦

• በድምሩ 23 ፍልሚያዎች

• 13 ድሎች (12ቱን በዝረራ)

• 8 ሽንፈቶች

• 2 አቻ

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0