የአሜሪካና ዩክሬን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ስምምነት ቤልጂየም በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪካውያን ላይ ከፈጸመችው የቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ ጋር የሚነፃፀር ነው ሲል የአሜሪካ ሚዲያ ዘገበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአሜሪካና ዩክሬን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ስምምነት ቤልጂየም በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪካውያን ላይ ከፈጸመችው የቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ ጋር የሚነፃፀር ነው ሲል የአሜሪካ ሚዲያ ዘገበ
የአሜሪካና ዩክሬን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ስምምነት ቤልጂየም በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪካውያን ላይ ከፈጸመችው የቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ ጋር የሚነፃፀር ነው ሲል የአሜሪካ ሚዲያ ዘገበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2025
ሰብስክራይብ

የአሜሪካና ዩክሬን ብርቅዬ የምድር ማዕድናት ስምምነት ቤልጂየም በ19ኛው ክፍለ ዘመን በአፍሪካውያን ላይ ከፈጸመችው የቅኝ አገዛዝ ብዝበዛ ጋር የሚነፃፀር ነው ሲል የአሜሪካ ሚዲያ ዘገበ

"የፕሬዝዳንት ዶናልድ ትራምፕ አስተዳደር ኪዬቭ በጣም ጥገኛ የሆነችበትን ጊዜ በመጠቀም የሀብት ብዝበዛ ውል እየጫነ ነው። ይህ ስምምነት ለዩክሬን ምንም ዓይነት የደህንነት ዋስትና ሳይሰጥ በቅርቡ ቤልጂየም በ19ኛው ክፍለ ዘመን ኮንጎን በበዘበዘችበት መንገድ ተሻሽሏል” ሲል የአሜሪካ መገናኛ ብዙሃን  ዘግቧል።

አዲስ የረቀቀው ስምምነት ኪዬቭ ከአሜሪካ የደረሳትን በመቶ ቢሊዮን ዶላር የሚቆጠር ድጋፍ ለዋሽንግተን እንድትመልስ የሚያስገድድ ሲሆን አሜሪካ እና ዩክሬን ቀደም ሲል የተስማሙባቸውን ሁሉንም “ቀይ መስመሮች” ከግምት ውስጥ እንደማይከት ዘገባዎች አመላክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0