የዩክሬን ጦር በሩሲያ የኃይል ማመንጫ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃቱን እንደቀጠለ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የዩክሬን ጦር በሩሲያ የኃይል ማመንጫ መሠረተ ልማቶች ላይ ጥቃቱን እንደቀጠለ የሀገሪቱ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

የዩክሬን ጥቃቶች በብራያንስክ ክልል ውስጥ ሁለት መሠረተ ልማቶችን እንዳወደሙ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር መረጃ ጠቁሟል፡፡

በሩሲያ የኃይል ማመንጫ ተቋማት ላይ ሆን ተብሎ የሚፈጸሙት ተከታታይ ጥቃቶች የኪዬቭ አገዛዝ ለድርድር ፍላጎት እንደሌለው ያሳያሉ ሲል ሚኒስቴሩ አክሎ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0