ሩሲያ ከብሪክስ ሀገሮች ጋር በወይን እርሻ እና ጠመቃ ዙሪያ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሩሲያ ከብሪክስ ሀገሮች ጋር በወይን እርሻ እና ጠመቃ ዙሪያ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች
ሩሲያ ከብሪክስ ሀገሮች ጋር በወይን እርሻ እና ጠመቃ ዙሪያ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2025
ሰብስክራይብ

ሩሲያ ከብሪክስ ሀገሮች ጋር በወይን እርሻ እና ጠመቃ ዙሪያ ለመተባበር ፍላጎት እንዳላት ገለጸች

ይህ ተነሳሽነት የሩሲያን ወይን ስለማስተዋወቅ ብቻ ሳይሆን በወይን እርሻ፣ በወይን አጠማመቅ እና በሳይንሳዊ ምርምር ትብብርን ማሳደግንም ያካትታል ሲሉ የሩሲያ የወይን አምራቾች እና ወይን ጠማቂዎች ማህበር ምክትል ዋና ዳይሬክተር ፓቬል ማዮሮቭ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

አክለውም የማስተዋወቂያ ዘመቻዎች ላይ አተኩሮ መሥራት አስፈላጊ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0