የፈረንሳይ ፖለቲከኛ ማሪን ለፔን የአራት ዓመት እስር እና ለአምስት ዓመት የመምረጥ መብታቸውን እንዲነጠቁ ተወሰነባቸው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየፈረንሳይ ፖለቲከኛ ማሪን ለፔን የአራት ዓመት እስር እና ለአምስት ዓመት የመምረጥ መብታቸውን እንዲነጠቁ ተወሰነባቸው
የፈረንሳይ ፖለቲከኛ ማሪን ለፔን የአራት ዓመት እስር እና ለአምስት ዓመት የመምረጥ መብታቸውን እንዲነጠቁ ተወሰነባቸው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2025
ሰብስክራይብ

የፈረንሳይ ፖለቲከኛ ማሪን ለፔን የአራት ዓመት እስር እና ለአምስት ዓመት የመምረጥ መብታቸውን እንዲነጠቁ ተወሰነባቸው

የፍርድ ውሳኔው ፖለቲከኛዋ የአውሮፓ ፓርላማ ገንዝብን በመመዝብር ጥፋተኛ እንደሆኑ መረጋገጡን ተከትሎ የመጣ ነው፡፡

ውሳኔው ከሁለት ዓመት በኋላ በሚካሄደው ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እንዳይወዳደሩ የሚከለክላቸው ሲሆን ይህም ለፖለቲካ ህይወታቸው ትልቅ ጉዳት ነው ተብሏል።

ከተፈረደባቸው አራት ዓመት ውስጥ ሁለቱን በአመክሮ ቀሪውን ሁለት ዓመት ደግሞ በእግራቸው ላይ የኤሌክትሮኒክ መከታታያ ተደርጎባቸው እንደሚያሳልፉ ተገልጿል፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0