የጋና ምክትል ፕሬዝዳንት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጋና ምክትል ፕሬዝዳንት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገቡ
የጋና ምክትል ፕሬዝዳንት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2025
ሰብስክራይብ

የጋና ምክትል ፕሬዝዳንት በድንገተኛ ህመም ሆስፒታል ገቡ

ናና ጄን ኦፖኩ-አጌማንግ አርብ እለት ባጋጠማቸው ድንገተኛ ህመም በነገታው በጋና ዩኒቨርሲቲ ሜዲካል ማዕከል ገብተዋል። የጋና ፕሬዝደንት ጽ/ቤት ጥሩ እንክብካቤ እየተደረገላቸው እንደሆነ አስታውቋል። ሐኪሞች ለተጨማሪ ክትትል ውጭ ሀገር እንዲያቀኑ ሐሳብ አቅርበዋል።

ኦፖኩ-አጌማንግ የጋና የመጀመሪያዋ ሴት ምክትል ፕሬዝዳንት በመሆን ታህሳስ 30፣ 2017 ዓ.ም ነበር ቃለ መሃላ የፈፀሙት፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0