በኮንጎዋ ቡሌ ከተማ ለዓመታት

ሰብስክራይብ

በኮንጎዋ ቡሌ ከተማ ለዓመታት

በአማፂያን ሥር የነበሩ ነዋሪዎች ለኡጋንዳ ወታደሮች ደማቅ አቀበባበል አደረጉ

በአማፂያን ቡድኑ የኮንጎ ልማት ትብብር (ኮዴኮ) እጅ ለዓመታት ስቃይ የደረሰባቸው የምስራቅ ኮንጎዋ ቡሌ ከተማ ነዋሪዎች በኡጋንዳ ሕዝባዊ መከላከያ ሠራዊት (ዩፒዲኤፍ) ወደ ከተማዋ መግባት ደስታቸውን ገልፀዋል። በስዋሂሊ ቋንቋ ካሪቡ ወይም "እንኳን ደህና መጣችሁ!" እያሉ ተቀብለዋቸዋል።

የኡጋንዳ እና ኮንጎ መከላከያ ሠራዊቶች በኤዲኤፍ እና ኮዴኮ አማፂያን ላይ በጋራ ባካሄዱት ኦፕሬሽን ከተማዋ ነፃ ልትወጣ ችላለች፡፡

በቅርቡ የኡጋንዳ ጦር በሚቆጣጠራቸው ቦታዎች በአማፂያኑ ግፍ የተማረሩ ነዋሪዎች አደባባይ ወጥተው አቀባበል እያደረጉ እንደሆነ የኡጋንዳ መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበኮንጎዋ ቡሌ ከተማ ለዓመታት
በኮንጎዋ ቡሌ ከተማ ለዓመታት - Sputnik አፍሪካ, 1920, 31.03.2025
አዳዲስ ዜናዎች
0