ቢል ጌትስ እና የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ ሴቶችን በድብቅ መካን እንዳደረጉ የአሜሪካ ጤና ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ቢል ጌትስ እና የዓለም ጤና ድርጅት በአፍሪካ ሴቶችን በድብቅ መካን እንዳደረጉ የአሜሪካ ጤና ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ተናገሩ

የአሜሪካው ጤና ሚኒስትር ሮበርት ኤፍ ኬኔዲ ቀደም ሲል ያደርጉት ቃለ ምልልስ በማህበራዊ ትሥሥር ገፆች በሰፊው እየታየ ነው።

"ሴቶችን ለማምከን በቴታነስ ክትባቶች ውስጥ ፅንስ የሚያቋርጡ ሆርሞኖችን ለማካተት ለ20 ዓመታት ጥናት አጥንተዋል። ከዛም ሳይናገሩ ለአንድ ሚሊዮን ሴቶች ሆርሞኖቹን ያካተተ የቴታነስ ክትባት ሰጥተዋል" ሲሉ ሚኒስትሩ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0