የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከካርቱም እንደወጡ አመኑ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከካርቱም እንደወጡ አመኑ
የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከካርቱም እንደወጡ አመኑ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.03.2025
ሰብስክራይብ

የሱዳን ፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከካርቱም እንደወጡ አመኑ

የአርኤስኤፍ ኮማንደር ሞሃመድ ሃምዳን ዳጋሎ የሱዳን ጦር ከሁለት ዓመታት ጦርነት በኋላ ካርቱም "ነጻ" እንደሆነች ከሶስት ቀናት በፊት በገለፀበት ወቅት "አላፈገፍግንም" በማለት አስተባብለው ነበር።

ካርቱም በዚህ ሳምንት መጨረሻ በሱዳን ጦር ነፃ ወጥታለች።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0