የሱዳን ጦር መሪ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን እንደሚደመስሱ ቃል ገቡ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሱዳን ጦር መሪ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን እንደሚደመስሱ ቃል ገቡ
የሱዳን ጦር መሪ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን እንደሚደመስሱ ቃል ገቡ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.03.2025
ሰብስክራይብ

የሱዳን ጦር መሪ የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉን እንደሚደመስሱ ቃል ገቡ

መሪው አብዱልፈታህ አል-ቡርሃን ቅዳሜ በሰጡት መግለጫ "ተፀፅተው" ትጥቃቸውን ለሚፈቱ የአማፂ ተዋጊዎች ምህረት እንደሚያደርጉ ተናግረዋል።

በሌላ መግለጫ የሱዳን ጦር ቀደም ሲል የፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ ማዕከል በነበረችው የካርቱም መንታ ከተማ ኡምዱርማን የሚገኘውን ትልቅ ገበያ ሱክ ሊቢያን መቆጣጠሩን ገልጿል። ጦሩ አብዛኛውን የካርቱም ክፍል እንደተቆጣጠረ እና በፈጥኖ ደራሽ ኃይሉ የተተዉ የጦር መሳሪያዎችና ትጥቆችን እንደያዘም አስታውቋል። 

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0