ሐማስ በግብፅ እና ኳታር አሸመጋይነት ለጋዛ ሰርጥ የቀረበውን አዲስ የተኩስ አቁም ሐሳብ ተቀበለ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱሐማስ በግብፅ እና ኳታር አሸመጋይነት ለጋዛ ሰርጥ የቀረበውን አዲስ የተኩስ አቁም ሐሳብ ተቀበለ
ሐማስ በግብፅ እና ኳታር አሸመጋይነት ለጋዛ ሰርጥ የቀረበውን አዲስ የተኩስ አቁም ሐሳብ ተቀበለ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.03.2025
ሰብስክራይብ

 ሐማስ በግብፅ እና ኳታር አሸመጋይነት ለጋዛ ሰርጥ የቀረበውን አዲስ የተኩስ አቁም ሐሳብ ተቀበለ

የንቅናቄው ኃላፊ ካሊል አል-ሐያ እስራኤል ስምምነቱን እንደማትጥስ ተስፋ እንዳላቸው ገልጸዋል።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንያሚን ኔታንያሁ ቢሮ እስራኤል ከአሜሪካ ጋር በመስማማት በጋዛ የተኩስ አቁም ዙሪያ የራሷን የስምምነት ሐሳብ ለአሸማጋዮቹ ማቅረቧን ቅዳሜ ዕለት አስታውቋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0