የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል
የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል - Sputnik አፍሪካ, 1920, 30.03.2025
ሰብስክራይብ

የዒድ አል ፈጥር በዓል በመላው ኢትዮጵያ በድምቀት እየተከበረ ይገኛል

1 ሺህ 446ኛው የዒድ አል ፈጥር በዓል በተለያዩ የሀገሪቱ ክፍል በሚገኙ የእስልምና እምነት ተከታዮች ዘንድ ተከብሯል፡፡

በዓሉ የዒድ የተለያዩ ሐይማኖታዊ ሥነ-ሥርዓቶችን በማከናወን ይከበራል። በዓሉን አስመልክቶ የተለያዩ የመንግሥት ባለሥልጣናት የእንኳን አደረሳችሁ መልዕክት አስተላልፈዋል።

ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ባስተላለፉት መልዕክት ዒድ አል ፈጥር “የምስጋና፣ የበጎ አድራጎት እና የወንድማማችነት/እኅትማማችነት” በዓል ነው ብለዋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0