የጊኒ ፕሬዝዳንት ማማዲ ዶምቦያ ለቀድሞው የሀገሪቱ መሪ ሙሳ ዳዲስ ይቅርታ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየጊኒ ፕሬዝዳንት ማማዲ ዶምቦያ ለቀድሞው የሀገሪቱ መሪ ሙሳ ዳዲስ ይቅርታ አደረጉ
የጊኒ ፕሬዝዳንት ማማዲ ዶምቦያ ለቀድሞው የሀገሪቱ መሪ ሙሳ ዳዲስ ይቅርታ አደረጉ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.03.2025
ሰብስክራይብ

የጊኒ ፕሬዝዳንት ማማዲ ዶምቦያ ለቀድሞው የሀገሪቱ መሪ ሙሳ ዳዲስ ይቅርታ አደረጉ

የቀድሞው የሀገሪቱ ፕሬዝዳንት "በጤና እክል ምክንያት" ምህረት እንደተደረገላቸው የመንግሥት ቃል አቀባይ አማራ ካማራ ተናግረዋል።

የቀድሞው ፕሬዝዳንት በ2009 በሀገሪቱ በተፈፀመው የጅምላ ግድያ እና አስገድዶ መድፈር በነበራቸው ሚና በሰብዓዊነት ላይ ወንጀል በመፈፀም ጥፋተኛ ተብለው በ2024 የ20 ዓመት እስራት ተላልፎባቸው ነበር።

ምህረቱ መንግሥት በቅርቡ በጅምላ ግድያው ለተጎዱ ቤተሰቦች ካሳ ሊከፈል እንደሚችል ይፋ ማድረጉን ተከትሎ የመጣ ነው።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0