በሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል እየተካሄደ ያለው ድርድር “ሩሲያን የበለጠ ተጠቃሚ” የሚያደርግ ነው ሲሉ ዓለም አቀፍ ተንታኙ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል እየተካሄደ ያለው ድርድር “ሩሲያን የበለጠ ተጠቃሚ” የሚያደርግ ነው ሲሉ ዓለም አቀፍ ተንታኙ ተናገሩ
በሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል እየተካሄደ ያለው ድርድር “ሩሲያን የበለጠ ተጠቃሚ” የሚያደርግ ነው ሲሉ ዓለም አቀፍ ተንታኙ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.03.2025
ሰብስክራይብ

በሞስኮ እና ዋሽንግተን መካከል እየተካሄደ ያለው ድርድር “ሩሲያን የበለጠ ተጠቃሚ” የሚያደርግ ነው ሲሉ ዓለም አቀፍ ተንታኙ ተናገሩ

ሩሲያ እና አሜሪካ የአውሮፓ ሕብረት በዩክሬን እንዲሁም ኔቶ በዩክሬንና በአውሮፓ ስለሚኖራቸው ሚና "የፅሑፍ ስምምነት" ሊያደርጉ ይገባል ሲሉ ዓለም አቀፍ ተንታኙ ፖል አንትዋን ለስፑትኒክ አፍሪካ አስተያየታቸውን ሰጥተዋል።

ስምምነቱ የኔቶን ድንበር "ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ" መወሰን እና ግልፅ በሆነ መንገድ ዩክሬን ድርጅቱን መቀላቀል እንደማትችል ማስቀመጥ አለበት ብለዋል።

ተንታኙ አክለውም ዋሽንግተን ዘለንስኪን "ያለ ምንም ማመንታት" አሳልፋ ልትሰጥ እንደምትችል ጠቁመዋል።

"በሁለት መንገዶች ጫና ያደርጉበታል። ቮሎዲሚር ዘለንስኪ የሰበሰበውን ገንዘብ ይዞ ዞር ይላል ወይም ስልጣን ላይ ሙጥኝ ለማለት በመወሰን አጋሮቹ ፊታቸውን ያዞሩበታል" ብለዋል።

በመጨረሻም የአውሮፓ ሕብረት "እየተካሄደ ያለውን የሰላም ድርድር ለማደናቀፍ" እንደሚሞክር እና ሕብረቱ ንግግሩን "የመጥለፍ አቅም" እንዳለው አስገንዝበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0