የደቡብ ሱዳን መንግሥት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር አመፅ በማነሳሳት ምርመራ እንደሚከፈትባቸው አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየደቡብ ሱዳን መንግሥት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር አመፅ በማነሳሳት ምርመራ እንደሚከፈትባቸው አስታወቀ
የደቡብ ሱዳን መንግሥት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር አመፅ በማነሳሳት ምርመራ እንደሚከፈትባቸው አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.03.2025
ሰብስክራይብ

የደቡብ ሱዳን መንግሥት ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር አመፅ በማነሳሳት ምርመራ እንደሚከፈትባቸው አስታወቀ

"በእስር ላይ የሚገኙት ማቻር እና ፀረ-ሰላም ባልደረቦቻቸው ምርመራቸው ተጣርቶ እንደሁኔታው እርምጃ ይወስድባቸዋል" ሲሉ የመንግሥት ቃል አቀባይ ሚካኤል ማኩኢ ተናግረዋል።

በፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ዲንካ ኃይሎች እና ለማቻር ታማኝ በሆኑ የኑዌር ተዋጊዎች መካከል ለአምስት ዓመታት የዘለቀውን የእርስ በእርስ ጦርነት ያስቆመው የ2018ቱ የሰላም ስምምነት አሁንም ፀንቶ እንደሚቆይ ቃል አቀባዩ አመላክተዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0