የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የውጭ የስለላ ተቋም ለማቋቋም የሚያስችል የሕግ ማሻሻያ ፈረሙ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የውጭ የስለላ ተቋም ለማቋቋም የሚያስችል የሕግ ማሻሻያ ፈረሙ
የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የውጭ የስለላ ተቋም ለማቋቋም የሚያስችል የሕግ ማሻሻያ ፈረሙ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 29.03.2025
ሰብስክራይብ

የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት የውጭ የስለላ ተቋም ለማቋቋም የሚያስችል የሕግ ማሻሻያ ፈረሙ

የተሻሻለ ቁጥጥርና የመንግሥት የደህንነት ኤጀንሲን መሻር ጨምሮ የሕግ ማሻሻያው በደቡብ አፍሪካ የስለላ አገልግሎት ላይ ከፍተኛ ለውጥ እንደሚያመጣ የደቡብ አፍሪካ ፕሬዝዳንት ጽ/ቤት አስታውቋል።

የተሻረው ኤጀንሲ በውጭ መረጃ አገልግሎት እና የሀገር ውስጥ መረጃ ኤጀንሲ እንደሚተካም በመግለጫው ተጠቅሷል። ለሀገር ውስጥ እና ውጭ ስለላ የደቡብ አፍሪካ ብሔራዊ መረጃ አካዳሚ እና የመረጃ ስልጠና ኢኒስቲትዩት በድጋሚ እንደሚቋቋሙም ጽ/ቤቱ ጨምሮ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0