በማይናማር በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች እንደሞቱና ከ2 ሺህ 300 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተሰማ

ሰብስክራይብ

የሟቾችን ቁጥር የበርማ ሚዲያን ጠቅሶ የቻይና ሴንትራል ቴሌቪዥን ዘግቧል።

በዋና ከተማዋ ያንጎን የኤሌክትሪክ እና የኢንተርኔት አገልግሎት ተቋርጧል። በፍርስራሽ ውስጥ የተቀበሩ ሰዎችን የማዳን ሥራ እንደቀጠላ ዘገባዎች አመላክተዋል።

ከማህበራዊ የትሥሥር ገፆች የተገኙ ምስሎች

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
በማይናማር በተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ከ1 ሺህ በላይ ሰዎች እንደሞቱና ከ2 ሺህ 300 በላይ ሰዎች ጉዳት እንደደረሰባቸው ተሰማ - Sputnik አፍሪካ
1/4

2/4

3/4

4/4
1/4
2/4
3/4
4/4
አዳዲስ ዜናዎች
0