በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ግንባታው ሊጠናቀቅ ጫፍ ለደረሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
20:19 28.03.2025 (የተሻሻለ: 20:44 28.03.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ግንባታው ሊጠናቀቅ ጫፍ ለደረሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
በመካከለኛው ምስራቅ የሚገኙ ኢትዮጵያውያን ግንባታው ሊጠናቀቅ ጫፍ ለደረሰው ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ የገንዘብ ድጋፍ አደረጉ
በዱባይ የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ ማህበር 100 ሺህ የአሜሪካን ዶላር የቦንድ ግዥ ፈፅሟል።
በተጨማሪም በባህሬን የኢትዮጵያ ኮሚኒቲ 13 ሺህ ዶላር አበርክቷል። ይህም ማህበሩ በአጠቃላይ ያደረገውን ድጋፍ 45 ሺህ የአሜሪካ ዶላር እንደሚያደርሰው የታላቁ ህዳሴ ግድብ ማስተባበሪያ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አስታውቋል። በሳዑዲ አረብያ የሪያድ ሚሲዮን ባልደረቦች በበኩላቸው ከ40 ሺህ ዶላር በላይ ቦንድ ለመግዛት ቃል እንደገቡ ጽ/ቤቱ ጨምሮ ገልጿል።
ታላቁ የኢትዮጵያ ህዳሴ ግድብ ግንባታ 98 በመቶ ተጠናቋል።
@sputnik_ethiopia