በጋምቤላ ክልል የኮሌራ ክትባት ዘመቻ ሊጀመር ነው

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበጋምቤላ ክልል የኮሌራ ክትባት ዘመቻ ሊጀመር ነው
በጋምቤላ ክልል የኮሌራ ክትባት ዘመቻ ሊጀመር ነው - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.03.2025
ሰብስክራይብ

 በጋምቤላ ክልል የኮሌራ ክትባት ዘመቻ ሊጀመር ነው

በክልሉ ከየካቲት ወር ጀምሮ የኮሌራ በሽታ ወረርሽኝ ተከስቶ እንደነበር የሚታወስ ነው።

የክልሉ የጤና ቢሮ እንዳሳወቀው ነገ የሚጀመረው የክትባት ዘመቻ ከ980 ሺህ በላይ የክልሉን ነዋሪዎች ተደራሽ ያደረጋል።

ክትባቱ ዕድሜያቸው ከአንድ ዓመት በላይ ለሆናቸው የሕብረተሰብ ክፍሎች ከመጋቢት 20 ቀን ጀምሮ ለሰባት ተከታታይ ቀናት እንደሚሰጥ የክልሉ ጤና ቢሮ አስታውቋል።

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0