https://amh.sputniknews.africa
በጋቦን የሩሲያ ጦር ሠፈረን ማቋቋም ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተናገሩ
በጋቦን የሩሲያ ጦር ሠፈረን ማቋቋም ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
በጋቦን የሩሲያ ጦር ሠፈረን ማቋቋም ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተናገሩቀደም ሲል የጋቦን የሽግግር ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊ ንግዌማ ከፈረንሳይ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የሩሲያ ሀሳብ አስፈላጊ ከሆነ ወታደሮቿን በሀገሪቱ... 28.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-28T17:58+0300
2025-03-28T17:58+0300
2025-03-28T18:14+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/03/1c/48017_0:50:533:350_1920x0_80_0_0_f39436551c7cbd88ba0cf80114fa86f6.jpg
በጋቦን የሩሲያ ጦር ሠፈረን ማቋቋም ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተናገሩቀደም ሲል የጋቦን የሽግግር ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊ ንግዌማ ከፈረንሳይ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የሩሲያ ሀሳብ አስፈላጊ ከሆነ ወታደሮቿን በሀገሪቱ ልታሠፍር ትችላለች ሲሉ ቀደም ብለው ተናግረዋል።አማካሪው ፕሪቫት ንጎሞ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፈረንሳይ የጋቦን ብቸኛ አጋር መሆኗ እንዳበቃ እና ሩሲያ እና ቻይናን ጨምሮ ከሌሎች ሀገራት ጋር እንደ እኩል አጋር ትቆጠራለች ሲሉ ንጉዌማ ያደረጉትን ንግግር አስታውሰዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/03/1c/48017_0:0:533:400_1920x0_80_0_0_67ff98263d21e990102c977dd142b834.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
በጋቦን የሩሲያ ጦር ሠፈረን ማቋቋም ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተናገሩ
17:58 28.03.2025 (የተሻሻለ: 18:14 28.03.2025) በጋቦን የሩሲያ ጦር ሠፈረን ማቋቋም ከጨዋታ ውጪ እንዳልሆነ የሀገሪቱ ፕሬዝዳንቱ አማካሪ ተናገሩ
ቀደም ሲል የጋቦን የሽግግር ፕሬዝዳንት ብራይስ ኦሊጊ ንግዌማ ከፈረንሳይ ሚዲያ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ የሩሲያ ሀሳብ አስፈላጊ ከሆነ ወታደሮቿን በሀገሪቱ ልታሠፍር ትችላለች ሲሉ ቀደም ብለው ተናግረዋል።
አማካሪው ፕሪቫት ንጎሞ ከስፑትኒክ ጋር ባደረጉት ቃለ ምልልስ ፈረንሳይ የጋቦን ብቸኛ አጋር መሆኗ እንዳበቃ እና ሩሲያ እና ቻይናን ጨምሮ ከሌሎች ሀገራት ጋር እንደ እኩል አጋር ትቆጠራለች ሲሉ ንጉዌማ ያደረጉትን ንግግር አስታውሰዋል።
በእንግሊዘኛ ያንብቡ
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን