የኪዬቭ ጦር በሩሲያ ሱድዛ ከተማ የጋዝ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ በድጋሚ በፈፀሙት ጥቃት ከፍተኛ ወድመት እንዳደረሱ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሰብስክራይብ

የኪዬቭ ጦር በሩሲያ ሱድዛ ከተማ የጋዝ መቆጣጠሪያ ጣቢያ ላይ በድጋሚ በፈፀሙት ጥቃት ከፍተኛ ወድመት እንዳደረሱ የሩሲያ  መከላከያ ሚኒስቴር አስታወቀ

ሚኒስቴሩ የኪዬቭ አገዛዝ የሩሲያ የሲቪል የኃይል መሠረተ ልማቶች ላይ ሆን ብሎ ጥቃት ላለመፈፀም በአደባባይ የሚሰጠው መግለጫ ሌላው የዘለንስኪ ማታለያ መሆኑን አጽንኦት ሰጥቷል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0