“የፑቲን ሀሳብ ለአውሮፓውያን ወጥመድ ነው”

ሰብስክራይብ

“የፑቲን ሀሳብ ለአውሮፓውያን ወጥመድ ነው”

ሩሲያ ዩክሬን በጊዜያዊ መንግሥት እንድትመራ ያቀረበችውን ሃሳብ ብሪታንያ እና ፈረንሳይ በተመድ እንዲደግፉ በአሜሪካ ግፊት እንደሚደረግባቸው ጡረተኛው የሲአይኤ ሰላይ እና የአሜሪካ ውጭ ጉዳይ መሥሪያ ቤት ባለስልጣን ላሪ ጆንሰን ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

ላሪ ጆንሰን አክለውም "ዩናይትድ ስቴትስ ሙሉ በሙሉ እንደምትደግፈው እጠብቃለሁ። ነገር ግን ፈረንሳይ እና እንግሊዝ ሀሳቡን ሊቃወሙት ይችላሉ። በዚህም ድጋፍ እንዲሰጡ ከዩናይትድ ስቴትስ ከፍተኛ ጫና ይገጥማቸዋል" ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0