ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከአሜሪካ ጋር በጥሬ ማዕድን ዙሪያ እየተነጋገረች እንደሆነ ገለጸች

ሰብስክራይብ

ኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ ከአሜሪካ ጋር በጥሬ ማዕድን ዙሪያ እየተነጋገረች እንደሆነ ገለጸች

የኮንጎ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ቴሬዝ ካይዋምባ ዋግነር በአሜሪካ አዲስ አስተዳደር ከመምጣቱ አኳያ እየተደረገ ያለው ውይይት የተለመደ መሆኑን አጽንኦት ሰጥተዋል፡፡

🪖 የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ ኮንጎ የደቡባዊ አፍሪካ ልማት ማህበረሰብ (ሳድክ) ወታደሮች ቀስ በቀስ እና በተቀናጀ መልኩ እንዲወጡ እንዲሁም መዋቅራዊ እና የተረጋጋ ሽግግር እንዲኖር ቁርጠኛ መሆኗን አረጋግጠዋል።

“ለሳድክ ወታደሮችን የሚያዋጡ ሀገራት የወሰዱት ውሳኔ ሙሉ በሙሉ ትክክል ነው፡፡ እኛም እንቀበለዋልን” ሲሉ ዋግነር ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0