ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የቱርክ አቻቸው ኤርዶዋን የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የቱርክ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱፕሬዝዳንት ፑቲን እና የቱርክ አቻቸው ኤርዶዋን የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የቱርክ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ
ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የቱርክ አቻቸው ኤርዶዋን የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የቱርክ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 28.03.2025
ሰብስክራይብ

ፕሬዝዳንት ፑቲን እና የቱርክ አቻቸው ኤርዶዋን የስልክ ውይይት ማድረጋቸውን የቱርክ ፕሬዝዳንት ፅህፈት ቤት አስታወቀ

ኤርዶዋን ቱርክ ጥቁር ባህር የግጭቶች መናሃሪያ እንዳይሆን በመከላከል ረገድ ድርሻዋን በመወጣት ላይ መሆኗን ለፑቲን ነግረዋቸዋል።

ኤርዶዋን በዩክሬን ጉዳይ ከፑቲን ጋር መወያየታቸውን እና አንካራ ድርድሩን ለመቀበል ዝግጁ መሆኗን አሳውቀዋል ሲል ፅህፈት ቤቱ አክሎ ገልጿል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0