የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ፤ ለወደፊቷ አፍሪካ "በዋጋ ሊተመን የማይችል" እድሎች አሉት ተባለ
12:35 28.03.2025 (የተሻሻለ: 13:04 28.03.2025)
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ፤ ለወደፊቷ አፍሪካ "በዋጋ ሊተመን የማይችል" እድሎች አሉት ተባለ

© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ፤ ለወደፊቷ አፍሪካ "በዋጋ ሊተመን የማይችል" እድሎች አሉት ተባለ
የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና እ.ኤ.አ በ2045 የአህጉሪቱን የንግድ ልውውጥ በ45% እንደሚያሳድግ ይገመታል፤ በማለት የተመድ የአፍሪካ ኢኮኖሚክ ኮሚሽን አዲስ የኢኮኖሚ ሪፖርት አስነበበ።
የቀጠናው ቁልፍ ተጠቃሚ ኢንዱስትሪዎች፦ ምግብ እና ግብርና (+60%)፣ ማኑፋክቸሪንግ (+48%) እና አገልግሎቶች (+34%) ያካተቱ ሲሆን ይህም ብዝሃነትን እና ኢንዱስትሪ መርነትን ያሳድጋል፡፡
በኤክስፖርት ዕድገት ከፍተኛ አፈፃፀም ያላቸው አገሮች ካሜሩን (+141%)፣ ኢትዮጵያ (+104%)፣ ናሚቢያ (+66%) እና ዚምባብዌ (+59%) ያካትታል።
የአፍሪካ አህጉራዊ ነፃ የንግድ ቀጠና ድህነትን እና ያለመመጣጠንን ይቀንሳል ተብሎ ቢጠበቅም ፣ ነገርግን የሚፈጥረው ተፅዕኖ እኩል አይሆንም። ክፍተቶችን ለመቅረፍ ፦ የትምህርት፣ የኢንዱስትሪ ፖሊሲዎች እና የሴቶች ነጋዴዎች ድጋፍ ቅድሚያ ሊሰጣቸው እንደሚገባ ሪፖርቱ አመልክቷል።
ምስሉ በሰው - ስራሽ አስተውሎት የበለፀገ ነው።
@sputnik_ethiopia