ሩሲያ እና አሜሪካ ማዕቀብን በተመለከተ የሚያደረጉት ስምምነት "በአውሮፓ አካሄድ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ይፈጥራል" ሲሉ የሃንጋሪ የወጭ ጉዳይ ሚንስትር ተናገሩ

ሰብስክራይብ

ሩሲያ እና አሜሪካ ማዕቀብን በተመለከተ የሚያደረጉት ስምምነት "በአውሮፓ አካሄድ ላይ ትልቅ ተጽዕኖ ይፈጥራል" ሲሉ የሃንጋሪ የወጭ ጉዳይ ሚንስትር ተናገሩ

"የማዕቀብ ፖሊሲው ለአውሮፓ ኪሳራ ነው የሆነው፡፡ የማዕቀቡን ትክክለኛ ተጽዕኖ ከተመለከታቸሁ የሩሲያ ኢኮኖሚ ሳይሆን የወደቀው በሚያሳዝን ሁኔታየአውሮፓ ተወዳዳሪነት ነው" ሲሉ ፒተር ሲያርቶ ለአርአይኤ ኖቮስቲ ተናግረዋል።

የማዕቀቡ መነሳት ለሀገራቸው "ጥሩ ዜና" እንደሚሆን የተናገሩት የውጭ ጉዳይ ሚኒስትሩ፤ በፀረ-ሩሲያ ማዕቀቦች ምክንያት የሃንጋሪ ኢኮኖሚ ባለፉት ሶስት ዓመታት 20 ቢሊዮን ዩሮ አጥቷል ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0