በምያንማር የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጎረቤት ታይላንድን አናወጠ

Video Player is loading.
ወቅታዊ ሰዓት 0:00
/
Duration 0:00
ያውርዱ: 0%
ሂደት: 0%
የስርጭት ቅርፅ ቀጥታ
ቀሪ ሰዓት -0:00
 
1x
AUTO
በምያንማር የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጎረቤት ታይላንድን አናወጠ
ሰብስክራይብ

በምያንማር የተከሰተው የመሬት መንቀጥቀጥ ጎረቤት ታይላንድን አናወጠ

በታይላንድ ግንባታ ላይ የነበረ አንድ ከፍተኛ ሕንፃ ፈርሷል። የክስተቱ ምስሎች በማህበራዊ ድህረ ገጾች እየተሰራጩ ሲሆን ሰማይ ጠቀስ ፎቆች አናት ላይ ካሉ ገንዳዎች ውስጥ ውሃ ሲፈስ የሚያሳይ ቪዲዮም ይታያል።

በባንኮክ በመቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ህንጻቸውን ለቀው ለመውጣት መገደዳቸውን መገናኛ ብዙሃን ዘግበዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

1/3
አዳዲስ ዜናዎች
0