https://amh.sputniknews.africa
የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛል
የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛል
Sputnik አፍሪካ
የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛልበዚህ የአደባባይ በዓል ላይ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ከብሄሩ ተወላጆች ጋር ታድመዋል። የሲዳማ ብሔረሰብ... 28.03.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-03-28T10:36+0300
2025-03-28T10:36+0300
2025-03-28T10:54+0300
sputnik africa
telegram sputnik_ethiopia
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/03/1c/41034_0:38:720:443_1920x0_80_0_0_f57e91490586749c66f4c9729e9580ea.jpg
የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛልበዚህ የአደባባይ በዓል ላይ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ከብሄሩ ተወላጆች ጋር ታድመዋል። የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ፍቼ ጨምባላላ” ከአስር ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት “ዩኔስኮ” የሰው ልጆች ወካይ የዓለም ቅርስ ሆኖ መመዝገቡ የሚታወስ ነው።@sputnik_ethiopia መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
2025
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/img/07e9/03/1c/41034_40:0:680:480_1920x0_80_0_0_27af41cb706a52f82ec7253a6ee20867.jpgSputnik አፍሪካ
feedback.africa@sputniknews.com
+74956456601
MIA "Rossiya Segodnya"
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
sputnik africa, telegram sputnik_ethiopia
የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛል
10:36 28.03.2025 (የተሻሻለ: 10:54 28.03.2025) የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ የሆነው “ፊቼ ጫምባላላ” በሀዋሳ ጉዱማሌ በመከበር ላይ ይገኛል
በዚህ የአደባባይ በዓል ላይ የመንግሥት ባለስልጣናት፣ የሀገር ሽማግሌዎች እና ጥሪ የተደረገላቸው እንግዶች ከብሄሩ ተወላጆች ጋር ታድመዋል።
የሲዳማ ብሔረሰብ የዘመን መለወጫ “ፍቼ ጨምባላላ” ከአስር ዓመታት በፊት በተባበሩት መንግሥታት የሳይንስ እና ባህል ድርጅት “ዩኔስኮ” የሰው ልጆች ወካይ የዓለም ቅርስ ሆኖ መመዝገቡ የሚታወስ ነው።
@sputnik_ethiopia
መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን