ኬኒያ በደቡብ ሱዳን ያለውን ውጥረት ለመፍታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን ጀመረች

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱኬኒያ በደቡብ ሱዳን ያለውን ውጥረት ለመፍታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን ጀመረች
ኬኒያ በደቡብ ሱዳን ያለውን ውጥረት ለመፍታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን ጀመረች - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.03.2025
ሰብስክራይብ

ኬኒያ በደቡብ ሱዳን ያለውን ውጥረት ለመፍታት ዲፕሎማሲያዊ ጥረቶችን ጀመረች

የኬኒያው ፕሬዝዳንት ዊሊያም ሩቶ እና የደቡብ ሱዳን አቻቸው ሳልቫ ኪር የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻርን በቁጥጥር ስር መዋል እና መያዝ አሰመልክቶ በስልክ ተወያይተዋል።

ሩቶ ከኡጋንዳው ፕሬዝዳንት ሙሴቬኒ እና ከኢትዮጵያው ጠቅላይ ሚኒስትር ዐቢይ አሕመድ ጋር ከተመካከሩ በኋላ ምክክር ለማስጀመር እና ውጥረቶችን ለማርገብ ወደ ደቡብ ሱዳን ልዩ መልዕክተኛ እንደሚልኩ ይፋ አድርገዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0