በአሜሪካ የሚገኘውን የሩሲያ ኤምባሲ ወደ ሥራ መመለስ አስፈላጊ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱበአሜሪካ የሚገኘውን የሩሲያ ኤምባሲ ወደ ሥራ መመለስ አስፈላጊ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ
በአሜሪካ የሚገኘውን የሩሲያ ኤምባሲ ወደ ሥራ መመለስ አስፈላጊ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.03.2025
ሰብስክራይብ

በአሜሪካ የሚገኘውን የሩሲያ ኤምባሲ ወደ ሥራ መመለስ አስፈላጊ ነው ሲሉ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር ቃል አቀባይ ተናገሩ

"እንደ ማንኛውም በፕሬዝዳንቱ ተሹሞ እንደሚላክ አምባሳደር (በአሜሪካ አዲሱ የሩሲያ አምባሳደር አሌክሳንደር ዳርቺዬቭ) በተላኩበት ሀገር የሩሲያን የውጭ ፖሊሲ ፕሮግራም ተግባራዊ ያደርጋሉ። የቀድሞው የዩናይትድ ስቴትስ አስተዳደር የሁለትዮሽ ግኑኝነቱን ከማበላሸቱ ጋር ተያይዞ ግን አሁን ያለው ሁኔታው እጅግ በጣም ከባድ ነው” ሲሉ ማሪያ ዛካሮቫ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።

አምባሳደሩ ከአሜሪካውያን ጋር እንደገና ግንኙነት ለመጀመር መሥራት እንደሚጠበቅባቸው ዛካሮቫ አክለዋል።

አዲሱ የሩሲያ አምባሳደር ትናንት ምሽት ዋሽንግተን ገብተዋል። ዳርቺዬቭ ዋሽንግተን እንደደረሱ ለሩሲያ ፕሬስ በሰጡት የመጀመሪያ አስተያየት በሩሲያ እና አሜሪካ መካከል የሚደረጉ ግንኙነቶችን እና የዲፕሎማሲ ሥራዎችን ለማሻሻል "የእድል መስኮት" እንደተከፈተ ተናግረዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0