የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል ላይ ድል መቀዳጀቱንና ካርቱምን መቆጣጠሩን ተከትሎ የሱዳን ሕዝብ ደስታውን በመግለፅ ላይ ይገኛል
17:47 27.03.2025 (የተሻሻለ: 20:14 27.03.2025)
© telegram sputnik_ethiopia
/ ሰብስክራይብ
የሱዳን ጦር በፈጥኖ ደራሽ ኃይል ላይ ድል መቀዳጀቱንና ካርቱምን መቆጣጠሩን ተከትሎ የሱዳን ሕዝብ ደስታውን በመግለፅ ላይ ይገኛል
የፈጥኖ ደራሽ ኃይል ከካርቱም መሸሹን ተከትሎ የከተማው ነዋሪ አደባባይ ወጥቶ ደስታውን በእልልታ፣ በጭፈራ እና የሱዳን ባንዲራን በማውለብለብ እየገለፀ ይገኛል፡፡
በካይሮ የሚገኙ ሱዳናውያን በተመሳሳይ በካርቱም ነፃ መውጣት ደስታቸውን ገልፀዋል።
የመጨረሻው ምስል በፖርት ሱዳን የምትገኘው የቅድስት ድንግል ማርያም ቤተ-ክርስቲያን የጦሩን ድል አስመልክታ የደስታ ደውል ስታሰማ ያሳያል።
ምስል፦ አረብ ኒውስ
@sputnik_ethiopia
© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ