ተመድ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ሁሉም አካላት ሁኔታዎችን ከማካረር እንዲቆጠቡ አሳሰበ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱተመድ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ሁሉም አካላት ሁኔታዎችን ከማካረር እንዲቆጠቡ አሳሰበ
ተመድ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ሁሉም አካላት ሁኔታዎችን ከማካረር እንዲቆጠቡ አሳሰበ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.03.2025
ሰብስክራይብ

ተመድ የደቡብ ሱዳን ምክትል ፕሬዝዳንት በቁጥጥር ስር መዋላቸውን ተከትሎ ሁሉም አካላት ሁኔታዎችን ከማካረር እንዲቆጠቡ አሳሰበ

የደቡብ ሱዳን ተቀዳሚ ምክትል ፕሬዝዳንት ሪክ ማቻር ትናንት ምሽት በጁባ በቁም እስር እንዲውሉ ተደርገዋል።

በደቡብ ሱዳን የተባበሩት መንግሥታት ድርጅት ተልዕኮ ኃላፊ ኒኮላስ ሃይሶም "የሪክ ማቻርን የቁም እስር አሰመልክቶ የወጡ ዘገባዎችን ተከትሎ በደቡብ ሱዳን የሚገኘው የተባበሩት መንግስታት ድርጅት ተልዕኮ ሁሉም ወገኖች ሁኔታውን እንዲቆጣጠሩ እና የተሻሻለውን የሰላም ስምምነት እንዲያከብሩ ይጠይቃል" ብለዋል።

ፕሬዝዳንት ሳልቫ ኪር ከእስሩ ቀደም ሎ ሰላም ለማስፈን ያላችወን ፅኑ አቋም በመግለጽ ሀገሪቱ ወደ ጦርነት እንዳትመለስ ለመከላከል ቁርጠኛ እንደሆኑ አስረግጠው ነበር ተብሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0