የኒጀር ጊዚያዊ መሪ የሀገሪቱን የሽግግር ቻርተር በይፋ በማወጅ ለመጪዎቹ አምስት ዓመታት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ

ሰብስክራይብ

የትውልድ ሀገር ዘብ ብሔራዊ ምክር ቤት ፕሬዝዳንት ጄኔራል አብዱራሃማኔ ቺያኒ የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት የሚያደርጋቸውን የኒጀር ዳግም ምሥረታ ቻርተር በትላንትናው እለት አፅድቀዋል፡፡

የአዲሱ ቻርተር ቁልፍ ነጥቦች፦

▫ቻርተሩ በሽግግሩ ወቅት የመንግሥት ባለስልጣናት የሚመሩበት መሠረታዊ ሕግ እና እንደ ሕገ-መንግሥት የሚቆጠር ነው።

▫የሽግግር ጊዜው አምስት ዓመት ሲሆን በፀጥታ ሁኔታ ላይ ተመሥርቶ ሊስተካከል ይችላል።

▫የሪፐብሊኩ ፕሬዝዳንት የሀገሪቱ መሪ፣ የአስፈፃሚው አካል የበላይ፣ የጦር ኃይሎች ጠቅላይ አዛዥ እና የአስተዳደሩ ኃላፊ ይሆናሉ።

▫የሽግግር ጊዜው አስተዳደር ፕሬዝዳንቱን፣ የትውልድ ሀገር ዘብ ብሔራዊ ምክር ቤትን፣ መንግሥትን፣ አማካሪ ምክር ቤትን፣ ብሔራዊ የኮሙዩኒኬሽን ተቆጣጣሪን እና የሰብዓዊ መብቶች ታዛቢዎችን ያካትታል።

▫የውጭ ወታደሮችን በጊዜያዊነት ወይም በቋሚነት የማሠማራት ሂደት በቅድሚያ የሕዝበ ውሳኔ ከዛም የፕሬዝዳንቱን ይሁንታ ማግኘት ይኖርበታል።

ቻርተሩ የተፈረመው ከየካቲት 8 እስከ 13 በኒያሚ ከተካሄደው ሀገር አቀፍ የፖለቲካ ሽግግር ጉባዔ በኋላ ነው፡፡

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱ
የኒጀር ጊዚያዊ መሪ የሀገሪቱን የሽግግር ቻርተር በይፋ በማወጅ ለመጪዎቹ አምስት ዓመታት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ - Sputnik አፍሪካ
1/6

2/6

3/6

4/6

5/6

6/6
1/6
2/6
3/6
4/6
5/6
6/6
አዳዲስ ዜናዎች
0