ግሪንላንድን መጠቅለል የዩናይትድ ስቴትስ የቆየ አቅድ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱግሪንላንድን መጠቅለል የዩናይትድ ስቴትስ የቆየ አቅድ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ
ግሪንላንድን መጠቅለል የዩናይትድ ስቴትስ የቆየ አቅድ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 27.03.2025
ሰብስክራይብ

ግሪንላንድን መጠቅለል የዩናይትድ ስቴትስ የቆየ አቅድ ነው ሲሉ ፑቲን ተናገሩ

የሩሲያ ፕሬዝዳንት ይህን ያሉት በ6ኛው ዓለም አቀፍ የአርክቲክ ፎረም ላይ ንግግር ባደረጉበት ወቅት ነው።

የትራምፕ ግሪንላንድን ወደ አሜሪካ የመቀላቀል ሃሳብ  'የተጋነነ መግለጫ' ሳይሆን ትክክለኛ እቅድ ነው ብለዋል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0