ከዘለንስኪ መግለጫዎች በተቃራኒ የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ የኃይል ተቋማት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ቀጥሏል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሰታወቀ

ሰብስክራይብ

ከዘለንስኪ መግለጫዎች በተቃራኒ የኪዬቭ አገዛዝ በሩሲያ የኃይል ተቋማት ላይ የሚያደርሰውን ጥቃት ቀጥሏል ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አሰታወቀ

በግሌቦቭስኮይ የመሬት ውስጥ ጋዝ ማከማቻ ላይ ጥቃት ለመፈጸም ያነጣጠሩ ሁለት የዩክሬን ሰው አልባ አወሮፕላኖች ትናንት ምሽት በክራይሚያ የባህር ዳርቻ ተመትተው ወድቀዋል።

በተጨማሪም የዩክሬን ጦር በብራያንስክ እና በኩርስክ ክልሎች ውስጥ የሚገኙ የኃይል ተቋማት ላይ በሰው አልባ አውሮፕላን ጥቃት በመፈፀሙ በርካታ ነዋሪዎችን ኤሌክትሪክ አሳጥቷል ሲል ሚኒስቴሩ ገልጿል።

ኪዬቭ በኃይል መሠረተ ልማት ላይ ጥቃቷን በመቀጠል በዩክሬን ግጭት አፈታት ዙሪያ የሩሲያ እና አሜሪካን ንግግር ለማደናቀፍ የተቻላትን ሁሉ እያደረገች ነው ሲል የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር አክሏል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0