የሰው ንግድ እና ሕገ-ወጥ የሰው ዝውውር ወንጀልን መከላከል የሚያስችል የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል ተከፈተ

© telegram sputnik_ethiopia / ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሰው ንግድ እና ሕገ-ወጥ የሰው ዝውውር ወንጀልን መከላከል የሚያስችል የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል ተከፈተ
የሰው ንግድ እና ሕገ-ወጥ የሰው ዝውውር ወንጀልን መከላከል የሚያስችል የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል ተከፈተ - Sputnik አፍሪካ, 1920, 26.03.2025
ሰብስክራይብ

የሰው ንግድ እና ሕገ-ወጥ የሰው ዝውውር ወንጀልን መከላከል የሚያስችል የመረጃ እና የጥሪ ማዕከል ተከፈተ

የጥሪ ማዕከሉ በአማርኛ፣ በእንግሊዝኛ፣ በአፋን ኦሮሞ እና በትግርኛ ቋንቋዎች አገልግሎት ይሰጣል ተብሏል።

የጥሪና የመረጃ ማዕከሉ ለተጎጂዎችና ለተጋላጮች እንዲሁም በአጠቃላይ ለማህበረሰቡ የሰው ንግድና የሕገ-ወጥ ሰው ዝውውር ወንጀሎችን የተመለከቱ ጥቆማዎች የሚቀርቡበትና የሕግ ማስከበር ሥራን ውጤታማ የማድረግ ዓላማን የሰነቀ መሆኑን ፍትህ ሚኒስቴር አስታውቋል፡፡

ማዕከሉ ተጎጂዎችና በአጋላጭ ሁኔታዎች ውስጥ የሚገኙ ዜጎችን በመታደግ በአፋጣኝ ሊቀርቡላቸው የሚገቡ የጤና፣ የሥነ-ልቦና፣ የሕግ፣ የመልሶ ማቋቋምና የክህሎት ድጋፎች ማግኝት የሚችሉበትን የመረጃ ሥርዓት እንደሚያሳልጥም ተገልጿል፡፡

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0