ኪዬቭ በደቡባዊ ሩሲያ ክራስኖዳር ክልል በኃይል መሠረት ልማት ላይ በፈፀመችው የድሮን ጥቃት የኤሌክትሪክ መስመር መቋረጡ ተነገረ

ሰብስክራይብ

ኪዬቭ በደቡባዊ ሩሲያ ክራስኖዳር ክልል በኃይል መሠረት ልማት ላይ በፈፀመችው የድሮን ጥቃት የኤሌክትሪክ መስመር መቋረጡ ተነገረ

የዩክሬን ጦር በሉሃንስክ ሕዝባዊ ሪፐብሊክ በጋዝ ማከፋፈያ ጣቢያ ላይም የድሮን ጥቃት አካሂዷል። በክራይሚያ የመሬት ሥር የጋዝ ማከማቻ ተቋም ላይ ያነጣጠረ የድሮን ጥቃት እንደከሸፈ የሩሲያ መከላከያ ሚኒስቴር ገልጿል።

በሩሲያ የኃይል መሠረተ ልማት ላይ የሚካሄደው ተከታታይ ጥቃት ዘለንስኪ ተዓማኒ እና ተጠባቂ እንዳልሆነ ያሳያል ሲል ሚኒስቴሩ ተናግሯል።

በእንግሊዘኛ ያንብቡ

@sputnik_ethiopia

መተግበሪያ | X ላይ ይከተሉን

አዳዲስ ዜናዎች
0