የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በሳዑዲ አረቢያ ስለተካሄደው የአሜሪካና የሩሲያ ድርድር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
15:55 25.03.2025 (የተሻሻለ: 16:57 25.03.2025)
/ ወደ ፎቶ ባንክ ይሂዱየሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በሳዑዲ አረቢያ ስለተካሄደው የአሜሪካና የሩሲያ ድርድር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦

ሰብስክራይብ
የሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ሰርጌ ላቭሮቭ በሳዑዲ አረቢያ ስለተካሄደው የአሜሪካና የሩሲያ ድርድር ያነሷቸው ዋና ዋና ነጥቦች፦
ሩሲያ ኪዬቭ የምትለውን ማመን አትችልም፡፡
ሩሲያ የጥቁር ባህር ተነሳሽነትን በድጋሚ ለማስጀመር ግልጽ ዋስትናዎች ትፈልጋለች፤ ይሄ ዋሽንግተን ለዘለንስኪ በምትሰጠው ትዕዛዝ ብቻ ሊረጋገጥ ይችላል።
የሪያድ ድርድር በጥቁር ባህር ደህንነቱ የተጠበቀ የባህር ጉዞን በተመለከቱ ጉዳዮች ላይ ያተኮረ ነው፡፡
የአሜሪካ እና ሩሲያ ፕሬዝዳንቶች በሩሲያ-አሜሪካ ድርድር ውጤት ዙሪያ ማብራሪያ ተደርጎላቸዋል።
ሞስኮ የጥቁር ባህር ተነሳሽነት በሁሉም ተቀባይነት ባለው መንገድ እንዲቀጥል ትፈልጋለች፡፡
ዩናይትድ ስቴትስ የሩሲያን የዋስተና ጥያቄዎች ሰምታለች፤ በኪዬቭ የሚፈጸሙ ሽብሮችን እና ጥቃቶችን ለማስቆም የሚችሉት እነሱ ብቻ እንደሆኑ ተገንዝበዋል፡፡
በሪያዱ ስብሰባ የሩሲያ የልዑካን ቡድን አዲሱ የጥቁር ባህር ተነሳሽነት "አሻሚነት የሌለው" እንዲሆን ጠይቋል።
@sputnik_ethiopia