በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ በእሳት ነደደ

ሰብስክራይብ
በኮንጎ ዲሞክራሲያዊ ሪፐብሊክ የሚገኘው የፈረንሳይ ኤምባሲ በእሳት ነደደ የኪንሻሳ ነዋሪዎች ሩዋንዳ በምሥራቅ የሀገሪቱ ክፍል የከፈተችውን ጥቃት እንዲሁም ግብር አበር ነች ያሏትን ፓሪስን ለመቃወም አደባባይ ወጥተዋልበእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0