የምስራቅ አፍሪካ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት በ2024 በ5.1%፤ በ2025 ደግሞ በ5.7% እንደሚያድግ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ እድገቱ በመንግሥት የመሰረተ ልማት ፈሰስ፣ ማሻሻያዎች እና የአገልግሎት ዘርፍ ምርታማነት መጨመር የመጣ ነው ተብሏል። ኢትዮጵያ፣ ታንዛኒያ፣ ኡጋንዳ እና ሩዋንዳ በ2025 ከ6% በላይ ዕድገት በማስመዝገብ ቀጣናውን ይመራሉ ተብሎ ይጠበቃል። በምስራቅ አፍሪካ ማኅበር አዘጋጅነት በለንደን በተደረገ የጠረጴዛ ዙርያ መድረክ እየታዩ ባሉ ለውጦች ላይ ውይይት የተደረገ ሲሆን፤ በተሻሻለ ምርታማነት፣ የዕድገት ስብጥር እና በግል ኢንቨስትመንት ላይ ያሉ እንቅፋቶችን በማስወገድ ማክሮ ኢኮኖሚን ማረጋጋት እንደሚገባ አጽንኦት ተሰጥቷል። በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የምስራቅ አፍሪካ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት በ2024 በ5.1%፤ በ2025 ደግሞ በ5.
የምስራቅ አፍሪካ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት በ2024 በ5.1%፤ በ2025 ደግሞ በ5.
Sputnik አፍሪካ
የምስራቅ አፍሪካ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት በ2024 በ5.1%፤ በ2025 ደግሞ በ5.7% እንደሚያድግ የአፍሪካ ልማት ባንክ አስታወቀ እድገቱ በመንግሥት የመሰረተ ልማት ፈሰስ፣ ማሻሻያዎች እና የአገልግሎት ዘርፍ ምርታማነት መጨመር የመጣ ነው... 27.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-27T16:31+0300
2025-01-27T16:31+0300
2025-01-27T17:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የምስራቅ አፍሪካ አጠቃላይ የሀገር ውስጥ ምርት በ2024 በ5.1%፤ በ2025 ደግሞ በ5.
16:31 27.01.2025 (የተሻሻለ: 17:14 27.01.2025)
ሰብስክራይብ