የኢትዮጵያ የማአድን ኢንዱስተሪ ከ1 ቢሊዩን ዶላር በማስገባተ ከፍተኛ እድገት ማሳየቱ ተዘገበ የኢትዮጵያ ማእድን ዘርፍ ባለፉት ስድስት ወራት ከአንድ ቢሊዩን ዶላር ማስገባቱን የማእድን ሚኒስቴር አስታወቀ። ምክትል ሚኒስትሩ ሚሊዩን ማቴዎስ እንዳሉት ይህ ገቢ በእቅድ ከተያዘዉ 376 ሚሊዩን ዶላር በ278 በመቶ ብልጫ ያለው ነው። ይህ ገቢ ለብሄራዊ ባንክ የተላለፈውን 16.9 ቶን ወርቅ ይጨምራል።ታንታለምን፣ ኦፓልን፣ ኦርናሜንታልስ፣ ላይምስቶን፣ ሊትየም ኦር እና የኢንዱስትሪ ማእድናትን ወደ ውጭ ለመላክ ከታሰበዉ እቅድ የሚበልጥ ገቢ ማግኘት ተችሏል። በዚህም ከ105 ቶን በላይ የታንታለም ምርት እና 2,071 ቶን ሊትየም ወደ ውጭ ተልኳል። ከኦርናሜንታልም እና ከብረት ምርት የወጪ ንግድ ከታቀደው 73 በመቶ 22.4 ሚሊዩን የተገኘ ሲሆን ይህም ከእቅድ በታች ነው። ሁለንታዊ የማክሮኢኮኖሚ ማሻሻያዎች፣ በህገወጥ አውጭዎች ላየ የተደረገ እርምጃ እና አዳዲስ የማእድን መሸጫ መከፈታቸው ለለውጡ በምክንያትነት ተጠቅሷል። ዘርፉ 102,000 የስራ እድሎችን ባለፈዉ ስድስት ወር ፍጥሯል ሲል ኢቢሲ ዘግቧል። መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የኢትዮጵያ የማአድን ኢንዱስተሪ ከ1 ቢሊዩን ዶላር በማስገባተ ከፍተኛ እድገት ማሳየቱ ተዘገበ
የኢትዮጵያ የማአድን ኢንዱስተሪ ከ1 ቢሊዩን ዶላር በማስገባተ ከፍተኛ እድገት ማሳየቱ ተዘገበ
Sputnik አፍሪካ
የኢትዮጵያ የማአድን ኢንዱስተሪ ከ1 ቢሊዩን ዶላር በማስገባተ ከፍተኛ እድገት ማሳየቱ ተዘገበ የኢትዮጵያ ማእድን ዘርፍ ባለፉት ስድስት ወራት ከአንድ ቢሊዩን ዶላር ማስገባቱን የማእድን ሚኒስቴር አስታወቀ። ምክትል ሚኒስትሩ ሚሊዩን ማቴዎስ እንዳሉት ይህ... 16.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-16T20:23+0300
2025-01-16T20:23+0300
2025-01-17T06:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የኢትዮጵያ የማአድን ኢንዱስተሪ ከ1 ቢሊዩን ዶላር በማስገባተ ከፍተኛ እድገት ማሳየቱ ተዘገበ
20:23 16.01.2025 (የተሻሻለ: 06:14 17.01.2025)
ሰብስክራይብ