ሩሲያ ወደ ቶጎ ስንዴ መላክ መጀመሯንና የመጀመሪያውን ምዕራፍ 27 ሺህ ቶን ስንዴ መጫኑን የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀየተላከው ስንዴ ምርመራ እንደተደረገለት፣ የደህንነትና የጥራት የምስክር ወረቀት እንዲሁም የቶጎን መስፈርቶች ማሟላቱን የሚያረጋግጥ የእፅዋት ጤንነት ማረጋገጫ የምስክርነት ወረቀት ተሰጥቶታል።በቤኒን እና ቶጎ የሚገኘው የሩሲያ ኤምባሲ እንዳስታወቀው ሩሲያ በጎርጎሮሳውያኑ 2024 የመጀመሪያዎቹ 10 ወራት ውስጥ ወደ አፍሪካ የምትልከው የስንዴ መጠን በ35 በመቶ ጨምሯል። በብዛት ከሚገዙ ሀገሮች መካከል ግብፅ፣ አልጄሪያ እና ኬንያ ይገኙበታል ተብሏል።ወደ ሞሮኮ የሚላከውም በ6 በመቶ፣ ወደ ናይጄሪያ በ3.7 እና ወደ ኬንያ በ1,4 ጨምሯል። ኢትዮጵያ፣ ሴራሊዮን እና ጂቡቲ የሩሲያን ስንዴ ባለፈው ዓመት በድጋሚ መግዛት ጀምረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ወደ ቶጎ ስንዴ መላክ መጀመሯንና የመጀመሪያውን ምዕራፍ 27 ሺህ ቶን ስንዴ መጫኑን የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀ
ሩሲያ ወደ ቶጎ ስንዴ መላክ መጀመሯንና የመጀመሪያውን ምዕራፍ 27 ሺህ ቶን ስንዴ መጫኑን የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀ
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ወደ ቶጎ ስንዴ መላክ መጀመሯንና የመጀመሪያውን ምዕራፍ 27 ሺህ ቶን ስንዴ መጫኑን የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀየተላከው ስንዴ ምርመራ ተደርጎለታል እንዲሁም የቶጎን መስፈርቶች ማሟላቱን የሚያረጋግጥ የደህንነትና የጥራት የምስክር ወረቀት እንዲሁም... 16.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-16T18:57+0300
2025-01-16T18:57+0300
2025-01-16T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ወደ ቶጎ ስንዴ መላክ መጀመሯንና የመጀመሪያውን ምዕራፍ 27 ሺህ ቶን ስንዴ መጫኑን የሩሲያ ኤምባሲ አስታወቀ
18:57 16.01.2025 (የተሻሻለ: 20:14 16.01.2025)
ሰብስክራይብ