ሩዋንዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ እንዳገኘችና 13 የነዳጅ ክምችት ቦታዎችን በኪቩ ሀይቅ አቅራቢያ መለየቷን አስታወቀችየሩዋንዳ ማእድን፣ ፔትሮሊየም እና ጋዝ ቦርድ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ፍራንሲስ ካማንዚ፤ በኡጋንዳ እና ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ የነደጅ ግኝቶችን ዋቢ በማድረግ ተጨማሪ ነዳጅ እንደሚገኝ ተስፋቸውን ገልጸዋል።የነዳጅ ግኝቱ በኪቩ ሀይቅ ዳርቻ ለአስርት አመታት ከተደረገ ፍለጋ በኋላ የመጣ ነው። በምስራቅ ዲሞክራሲያዊ ኮንጎ ያለው ግጭት ቢቀጥልም ሩዋንዳና ዲአርሲ የጋራ ነዳጅ ፍለጋ ለማካሄድ በንግግር ላይ ናቸው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩዋንዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ እንዳገኘችና 13 የነዳጅ ክምችት ቦታዎችን በኪቩ ሀይቅ አቅራቢያ መለየቷን አስታወቀች
ሩዋንዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ እንዳገኘችና 13 የነዳጅ ክምችት ቦታዎችን በኪቩ ሀይቅ አቅራቢያ መለየቷን አስታወቀች
Sputnik አፍሪካ
ሩዋንዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ ማግኘቷን ፤ 13 የነዳጅ ክምችት ቦታዎችን በኪቩ ሀይቅ አቅራቢያ መለየቷን አስታወቀችየሩዋንዳ ማእድን ፣ ፔትሮሊየም እና ጋዝ ቦርድ ዋና ስራ አስፈፃሚ የሆኑት ፍራንሲስ ካማንዚ፤ በኡጋንዳ እና ዲሞክራሲያዊት ኮንጎ እየተካሄደ... 16.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-16T18:28+0300
2025-01-16T18:28+0300
2025-01-16T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩዋንዳ ለመጀመሪያ ጊዜ ነዳጅ እንዳገኘችና 13 የነዳጅ ክምችት ቦታዎችን በኪቩ ሀይቅ አቅራቢያ መለየቷን አስታወቀች
18:28 16.01.2025 (የተሻሻለ: 20:14 16.01.2025)
ሰብስክራይብ