የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ናይጄሪያ ከአውሮፓ በሚገቡ የነዳጅ ምርቶች ላይ ያላትን መተማመን እንድትቀነስ እያደረገ መምጣቱን የነዳጅ ላኪ ሀገሮች ማህበር አስታወቀ

ሰብስክራይብ
የዳንጎቴ የነዳጅ ማጣሪያ ናይጄሪያ ከአውሮፓ በሚገቡ የነዳጅ ምርቶች ላይ ያላትን መተማመን እንድትቀነስ እያደረገ መምጣቱን የነዳጅ ላኪ ሀገሮች ማህበር አስታወቀ ናይጄሪያ ከውጭ የምታስገባዉ የነዳጅ ምርት በጎርጎሮሳዊያኑ 2024 መጨረሻ በጉልህ መቀነሱን ኦፔክ አስታውቋል።ከሁለተኛ ምንጭ በተገኘ መረጃ በታህሳስ ወር የናይጄሪያ የቀን የድፍድፍ ነዳጅ ምርት 1.507 ሚሊዮን በርሜል ይህም በህዳር ወር ከነበረው ምርት የተወሰነ ማሻሻያ አሳይቷል። ሆኖም የናይጄሪያ መንግስት መረጃ የቀን የድፍድፍ ነዳጅ ምርቱ 1.485 እንደሆነ ያሳያል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ   @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0