በጎርጎሮሳዊያኑ 2021 በማእከላዊ አፍሪካ የነበረውን የእርስ በእርስ ጦርነት ለማስወገድ የሩሲያ እገዛ ረድቶናል በማለት ፕሬዝዳንት ቶኡዴራ ተናገሩ

ሰብስክራይብ
በጎርጎሮሳዊያኑ 2021 በማእከላዊ አፍሪካ የነበረውን የእርስ በእርስ ጦርነት ለማስወገድ የሩሲያ እገዛ ረድቶናል በማለት ፕሬዝዳንት ቶኡዴራ ተናገሩ አፍሪካዊው መሪ ያነሷቸው ተጨማሪ ነጥቦች ፦ ⏺ ቶኡዴራ የሩሲያ የጦር አሰልጣኞች የሀገራቱ የጋራ ግንኙነቶች እንዲጠነክር ላደረጉት አስተዋፆ ምሥጋና አቅርበዋል።⏺  ማእከላዊ አፍሪካ በሩሲያ እርዳታ ሽብርተኝነትን መዋጋቷን ትቀጥላለች ብለዋል።⏺ ማእከላዊ አፍሪካ በግብርናው ዘርፍ የሩሲያን ኢንቨስተሮች ለመሳብ ዝግጁ እንደሆነች ተናግረዋል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ   @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0