ሩሲያ እና ማእከላዊት አፍሪካ በደህንነት ጉዳዩች ላይ አብረው መስራታቸውን ይቀጥላሉ  በማለት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ

ሰብስክራይብ
ሩሲያ እና ማእከላዊት አፍሪካ በደህንነት ጉዳዩች ላይ አብረው መስራታቸውን ይቀጥላሉ  በማለት ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን ተናገሩ በሩሲያው ፕሬዝዳንት ቭላድማር ፑቲን እና በ ማእከላዊት አፍሪካ አቻቸው ውይይት ወቅት የተነሱ ሀሳቦች፦⏺ በሀገራቱ መሀከል ያለው የንግድ እንቅስቃሴ ባለፈዉ አመት ከስምንት እጥፍ በላይ ጨምሯል፤ ይህም መልካም ነገር ሲሆን አሁንም ከሚጠበቀው አንፃር ውጤቱ አነስተኛ ነው።⏺ ሩሲያ ለማእከላዊ አፍሪካ የሰብአዊ እርዳታ ማቅረቧን ትቀጥላለች፤ ይህም የስንዴ መላክን ያካትታል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ   @sputnik_ethiopia
አዳዲስ ዜናዎች
0