የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሩሲያ ጉብኘት የወዳጅነት ግንኙነታችን ከፍተኛ መሆኑን ያሳያል ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናገሩየሀገሪቱ የፓርላማ የላይኛው ምክር ቤት ሰብሳቢ ቫለንቲና ማቲቬንኮ ከፋውስቲን-አርቼንጅ ቶኡዴራ ጋር ከተገናኙ በኋላ በሰጡት መግለጫ የተነሱ ተጨማሪ ነጥቦች፦⏺ ሩሲያ እና ማዕከላዊ አፍሪካ መካከል ያለው ግንኙነት መከባበር እና በገንቢ የአጋርነት መንፈስበከፍተኛ ሁኔታ እያደገ ነው።⏺ ጉብኝት በሁለቱ ሀገራት መካከል ያለውን ወዳጅነት ለማጠናከር አስተዋፅኦ ያደርጋል።⏺ የሩሲያ ሕግ አውጪዎች ማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ጋር የተደረጉ ስምምነቶችን ተግባራዊ ለማድረግ ሁሉንም ነገር ያደርጋሉ።⏺ በፕሬዚዳንት ፑቲን እና ፋውስቲን አርቼንጅቶኡዴራ መካከል የሚደረገው ውይይት ሐሙስ ይካሄዳል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሩሲያ ጉብኘት የወዳጅነት ግንኙነታችን ከፍተኛ መሆኑን ያሳያል ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናገሩ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሩሲያ ጉብኘት የወዳጅነት ግንኙነታችን ከፍተኛ መሆኑን ያሳያል ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናገሩ
Sputnik አፍሪካ
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት ሩሲያን መጎብኘት የወዳጅነት ግንኙነታችን ከፍተኛ መሆኑን ያሳያል ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናገሩየሀገሪቱ የፓርላማ የላይኛው ምክር ቤት ሰብሳቢ ቫለንቲና ማቲቬንኮ ከፋውስቲን-አርቼንጅ ቶኡዴራ... 16.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-16T15:23+0300
2025-01-16T15:23+0300
2025-01-16T20:14+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
የማዕከላዊ አፍሪካ ሪፐብሊክ ፕሬዚዳንት የሩሲያ ጉብኘት የወዳጅነት ግንኙነታችን ከፍተኛ መሆኑን ያሳያል ሲሉ የሩሲያ ፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባዔ ተናገሩ
15:23 16.01.2025 (የተሻሻለ: 20:14 16.01.2025)
ሰብስክራይብ