በአሜሪካ ሎስአንጀለስ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳት ሁኔታወደ ሙቀታማ ቦታዎች የሚደረግን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተግቷል ፤ አሁን ድረስ የሚቃጠል ነገር ሽታ በእሳቱ አካባቢ ይሸታል።እሳቱ በአካባቢው ከድንጋይ የተሰሩ ቤቶችን ወደ ፍርስራሽነት ለውጧቸዋል ። ከእሳቱ የተረፉ የእንጨት ምሰሶዎችም ሲታዩ የሚታደሱ አይደሉም። የእሳቱ ኃይለኝነት ብረቶችን ወደ መኪኖች ላይ እያቀለጠ ነው።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
በአሜሪካ ሎስአንጀለስ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳት ሁኔታ
በአሜሪካ ሎስአንጀለስ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳት ሁኔታ
Sputnik አፍሪካ
በአሜሪካ ሎስአንጀለስ እየተባባሰ ያለው የሰደድ እሳት ሁኔታወደ ሙቀታማ ቦታዎች የሚደረግን የትራንስፖርት እንቅስቃሴ ተግቷል ፤ አሁን ድረስ የሚቃጠል ነገር ሽታ በእሳቱ አካባቢ ይሸታል።እሳቱ በአካባቢው ከድንጋይ የተሰሩ ቤቶችን ወደ ፍርስራሽነት... 16.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-16T13:23+0300
2025-01-16T13:23+0300
2025-01-16T13:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий