ሩሲያ ለአውሮፓ ጋዝ ለማቅረብ ፍቃደኛ ነች ፤ ነገርግን ይሄ ጉዳይ ተስፋ የሚኖረው በገዢዎች አቋም ላይ ተመስርቶ ሩሲያዊው ባለስልጣን እንደተናገሩት " የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተደጋጋሚ እንደተናገሩት ሩሲያ በዩክሬን ግዛት በኩል እና ከደረሰበት የሽብር ጥቃት በኋላ ምንም አይነት ጉዳት ባልደረሰበት ኖርድ ስትሪም የጋዝ ማስተላለፊያን በመጠቀም " ሰማያዊ" ነዳጅ ለማቅረብ ዝግጁ ነች" በማለት በሩሲያ የውጭ ጉዳይ ሚኒስቴር የኢኮኖሚ ትብብር ዲፓርትመንት ዳይሬክተር ድሚትርይ ቢሪቼቭስክይ ለስፑትኒክ ተናግረዋል።ይሁን እንጂ የእንደዚህ አይነት አቅርቦቶች የሚወሰኑት ሙሉ በሙሉ በአስተላላፊው እና በገዢ ሀገሮች አቋም ላይ ተወስኖ ማለትም በዩክሬን እና በአውሮፓ ሀገራት ላይ ነው በማለት አክሏል። ሩሲያ ሁልግዜም የኃይል አቅርቦትን በተመለከተ የሚደረጉ የኮንትራት ግዴታዎችን በሀላፊነት ትወጣለች በማለት ቢሪቼቭስክይ አስረድቷል።በእንግሊዘኛ ያንብቡ መተግበሪያውን አሁኑኑ ያውርዱ፦ APK ፋይል ሊንክስፑትኒክ ኢትዮጵያን ይወዳጁ @sputnik_ethiopia
https://amh.sputniknews.africa
ሩሲያ ለአውሮፓ ጋዝ ለማቅረብ ፍቃደኛ ነች ፤ ነገርግን ይሄ ጉዳይ ተስፋ የሚኖረው በገዢዎች አቋም ላይ ተመስርቶ ሩሲያዊው ባለስልጣን እንደተናገሩት
ሩሲያ ለአውሮፓ ጋዝ ለማቅረብ ፍቃደኛ ነች ፤ ነገርግን ይሄ ጉዳይ ተስፋ የሚኖረው በገዢዎች አቋም ላይ ተመስርቶ ሩሲያዊው ባለስልጣን እንደተናገሩት
Sputnik አፍሪካ
ሩሲያ ለአውሮፓ ጋዝ ለማቅረብ ፍቃደኛ ነች ፤ ነገርግን ይሄ ጉዳይ ተስፋ የሚኖረው በገዢዎች አቋም ላይ ተመስርቶ ሩሲያዊው ባለስልጣን እንደተናገሩት " የሩሲያ ፕሬዝዳንት ቭላድሚር ፑቲን በተደጋጋሚ እንደተናገሩት ሩሲያ በዩክሬን ግዛት በኩል እና... 16.01.2025, Sputnik አፍሪካ
2025-01-16T12:13+0300
2025-01-16T12:13+0300
2025-01-16T12:44+0300
https://cdn.amh-img.sputnikglobe.com/i/logo/logo-social.png
африка общий
2025
ዜናዎች
am_ET
Sputnik አፍሪካ
африка общий
африка общий
ሩሲያ ለአውሮፓ ጋዝ ለማቅረብ ፍቃደኛ ነች ፤ ነገርግን ይሄ ጉዳይ ተስፋ የሚኖረው በገዢዎች አቋም ላይ ተመስርቶ ሩሲያዊው ባለስልጣን እንደተናገሩት
12:13 16.01.2025 (የተሻሻለ: 12:44 16.01.2025)
ሰብስክራይብ